ቤተር ላይፍ ፎር ፓስቶራሊስትስ ድርጅት የሂሳብ ሥራውን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር በደረጃ አንድ ካሉ ኦዲተሮችን አወዳድሮ አንድ ኦዲተር መምረጥ ይፈልጋል
ቤተር ላይፍ ፎር ፓስቶራሊስትስ
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታመቂያ
ቤተር ላይፍ ፎር ፓስቶራሊስትስ ድርጅት የሂሳብ ሥራውን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር በደረጃ አንድ ካሉ ኦዲተሮች መካከል
- የሙያ ማረጋገጫ ያለው/ ያላት፣
- የንግድ ፍቃድ ያለው/ ያላት፣
- የዘመኑን ግብር ስለመክፈል መረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላት ያለው፣
- ከፌዴራል/ ከክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደስ ፈቃድ ያለው /ያላት
ድርጅታችን ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም ተወዳዳሪ ባለሙያዎች አወዳድሮ አንድ ኦዲተር መምረጥ ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ
- ተወዳዳሪዎች የማስረጃቸውን ዋናውና ኮፒውን በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ውስጥ በማቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው የሚቀርብበት አድራሻ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ወረዳ 12 ለቡ መብራት ኃይል ኒው ግሎባል ቪዥን ኮሌጅ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቁጥር 11
- ስልክ ቁጥር +251 92 434 8157
ቤተር ላይፍ ፎር ፓስቶራሊስትስ
