የሠመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ሌሎች አላቂ እቃ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሠመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የሠመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ሌሎች አላቂ እቃ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
- በጨረታ መወዳደር የሚችሉ በዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ያላቸው ፣
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ሠመራ የሴቶች አዳሪ ት/ቤት የጨረታው ሠነድ በመግዛት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ 2 ኮፒ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- በአቅራቢ ዝርዘር የተመዘገበ።
- በዘርፉ ቢያንስ 4 እና ከዚያ በላይ ያቅርቦት ልምድ ያለው/ያላት።
- መልካም የስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን 9:00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- አፋር ሠመራ ሴቶች አዳሪ ት/ቤት
ስ.ቁ፡- 0936738489/0936435491
የሠመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት
