Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security40,000.00
  • opening date2026-01-19 00:00:00
  • Categories Health Care, Medical Industry

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ለባዮ ጋዝ /BIOGAS/ ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ለባዮ ጋዝ /BIOGAS/ ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው W.C-5. /G.C-6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾች

1. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ

2. የንግድና የሥራ ፈቃድ በጀት ዓመት የታደሰ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. የኮንስትራክሽን ከተማ ልማት ሚኒስቴር የዘመኑን ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ

4. የጨረታ ዋስትና 40000 (አርባ ሺህ) ማስያዝ የሚችሉ ሲሆን ለስድስት ወር የጸና መሆን አለበት፡፡ ከዛ በታች ከሆነ ውድቅ ይደረጋል ፡፡

5. መስራት አቅም እንዳላቸው የሚገልጽ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት እና የስራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

6. የዚህ ጨረታ ተካፋዮች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው::

7. የኦዲት ሪፖርት እና ድርጅቱ አወቃቀርንና ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎች የሚገልጽ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ተቋራጮች ሰነዱን ከወራቤ ኮምሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 302 በመቅረብ ለሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ፋይናሺያል ዶክመንት በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻ ቴከኒካል ዶክመንትን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ውስጥ ከ8፡00 ሰዓት ድረስ በግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ክፍል 302 ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት በ8፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፦

የተወዳዳሪ ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡

ተወዳደሪ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መከፈቻ ቀን አይለውጠውም፡፡

ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920057024/0913213696 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

Save Tender