Tender Detail

Tender Details

  • Company የእድገት መሰላል አክሲዮን ማህበር
  • Address , Phone: 251913843691
  • Website
  • Deadline19 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-19 00:00:00
  • Categories Audit Service

የእድገት መሰላል አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶችን በማወዳደር ለሶስት ተከታታይ ዓመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

የእድገት መሰላል አክሲዮን ማህበር


የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን የእድገት መሰላል አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶችን በማወዳደር ለሶስት ተከታታይ ዓመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

ስለሆነም

 

 

  1. የኦዲት ሥራ ለመስራት የሚያስችል የሙያ ፍቃድ እና የሙያ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
  2. በዘርፉ የታደለ ንግድ ፍቃድ ያለውና ማቅረብ የሚችል
  3. የግብር ከፋይ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ስርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  4. ከዚህ ቀደም አክሲዮን ማህበራትን ኦዲት ያደረገ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ማንኛውም የውጪ ኦዲተር ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ቀናት ውስጥ የቴክኒካል እና የፋይናንሻል መወዳደሪያ ሰነዶቻችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይዛችሁ የአክሲዮን ማህበሩ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ።

አድራሻ፡- መርካቶ ቃኘው ሻለቃ ሆቴል ፊት ለፊት የእድገት መሰላል ገበያ ማዕከል 4ተኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 251-9-13-84-36-91 /251-9-13-(69-26- 91 መደወል ይቻላል

ማሳሰቢያ ፡- ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዶቻችሁን ስታቀርቡ በIFRS እና GAAP ተብሎ በተናጠል ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

 

የእድገት መሰላል አክሲዮን ማህበር

Save Tender