Tender Detail

Tender Details

  • Company ፍቅር ለህፃናት ለእናቶች በጎ አድራጎት
  • Address , Phone: 0993515223
  • Website
  • Deadline08 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-08 00:00:00
  • Categories Audit Service

ፍቅር ለህፃናት ለእናቶች በጎ አድራጎት የኦዲት ባለሙያ ይፈልጋል

ፍቅር ለህፃናት ለእናቶች በጎ አድራጎት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

  1. የኦዲት ባለሙያ ፈቃድ
  2. የንግድ ፈቃድ ያለው
  3. ቲን ነምባር ያለው
  4. ከፌዴራል ኦዲት ቢሮ የታደሰ ፈቃድ ያለው
  5. የNGO ልምድ ያለው
  6. ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የታሸገ የቴክኒክና የፋይናንስ ፕሮፖዛል በፍቅር ህፃናት በጎ አድራጎት ድርጅት ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የረር አለማየሁ ህንጻ ከየረር ኡራኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ለተጨማሪ መረጃ፡- 0993 515 223 / 0929 794 904

 

ፍቅር ለህፃናት ለእናቶች በጎ አድራጎት

Save Tender