Tender Detail

Tender Details

  • Deadline06 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price575.00
  • Bid Security100,000.00
  • opening date2026-01-06 00:00:00
  • Categories Food Items And Drinks

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ለሠራተኞች የሚውል ፓስተራይዝድ ወተት በዓመት 184,764 ሊትር ለአንድ ዓመት ውል ገብቶ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ቅጥር ግቢና (90ኪሜ) እና ታጠቅ ቅርንጫፍ (10ኪሜ) የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ሙሲፋ/05/2018

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ለሠራተኞች የሚውል ፓስተራይዝድ ወተት በዓመት 184,764 ሊትር ለአንድ ዓመት ውል ገብቶ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ቅጥር ግቢና (90ኪሜ) እና ታጠቅ ቅርንጫፍ (10ኪሜ) የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የ2017/2008 የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በመክፈል የጨረታ ሰነዱ አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ) በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ ታህሳስ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ ታኅሣሥ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።

ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114 420 216

ፋክስ 0114 420 688

 

የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

Save Tender