Tender Detail

Tender Details

  • Company ሰሜን ሾላ ዕድገት በስራ ገበያ ማዕከል አ.ማ.
  • Address , Phone: +251912952897
  • Website
  • Deadline31 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-31 00:00:00
  • Categories Audit Service

ሰሜን ሾላ ዕድገት በስራ ገበያ ማዕከል አ/ማ ከየካቲት 1/2011 ዓ.ም እስከ ህዳር 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የድርጂቱን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሰሜን ሾላ ዕድገት በስራ ገበያ ማዕከል አ.ማ.


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ሰሜን ሾላ ዕድገት በስራ ገበያ ማዕከል አ/ማ ከየካቲት 1/2011 ዓ.ም እስከ ህዳር 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የድርጂቱን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡ መሆኑም ከዚህ በታች የተመለከቱት መስፈርቶችና መረጃዎች የምታሟሉ ሕጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ምሽቱ 11፡00 ሰዓት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ቢሯችን በታሸገ ኤንቨሎፕ የመወዳደሪያ ሰነድ ማቅረብ ይቻላል፡፡

የመወዳደሪያ መስፈርቶች

  • የኦዲት የንግድ ሙያ ፈቃድ
  • የግብር መለያ ቁጥር
  • የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚፈጅበት ጊዜ

አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ሰሜን ሾላ (በተለምዶ ዶሮ ተራ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት) አካባቢ

ስልክ +251912952897/+251911434148/+251911711792

 

ሰሜን ሾላ ዕድገት በስራ ገበያ ማዕከል አ.ማ.

Save Tender