የብርሐን ፋና 2ኛ ደረጃ ክ/አ/አ/አ/የግል ባለንብረቶች ማህበር ከሐምሌ 01/11/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የ5 ወር ሒሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል።
የብርሐን ፋና 2ኛ ደረጃ ክ/አ/አ/አ/የግል ባለንብረቶች ማህበር
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የብርሐን ፋና 2ኛ ደረጃ ክ/አ/አ/አ/የግል ባለንብረቶች ማህበር ከሐምሌ 01/11/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የ5 ወር ሒሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል።
የጨረታ ተሳታፊዎች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፦
1ኛ፡ የሞያ ማረጋገጫ ያለው /ያላት
2ኛ፡- የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት
3ኛ፡- የዘመኑን ግብር ለመክፈሉ/ሏ መረጃ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል
4ኛ፡- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት
5ኛ፡- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት
በመጨረሻም መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በሥራ ሰዓት በመገኘት በማመልከት ጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አውቶቡስ ተራ ትልቁ መናኽሪያ ቢሮ ቁጥር 51 ስልክ ቁጥር 0911- 33- 60-49 ወይንም 09 22-10-00-28 የብርሐን ፋና 2ኛ ጀረጃ ክ/አ/አ/አ/
የግል ባለንብረቶች ማህበር።
የብርሐን ፋና 2ኛ ደረጃ ክ/አ/አ/አ/የግል ባለንብረቶች ማህበር
