በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁ/ባለስልጣን ባለኤሌክትሪክ ኤል ሞተር ሳይክል፣ የጽሕፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤ/ነ/አ/ግ/ ጥ/ቁ/ባለሥልጣን
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁ/ባለስልጣን ባለኤሌክትሪክ ኤል ሞተር ሳይክል፣ የጽሕፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት መጫረት የሚችሉት፡-
- በዘርፉ ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ታክስ ክሊራንስ፤ የቲን ተመዝጋና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ለዚህ ጉዳይ በተዘጋጀ ዝርዝር መግለጫዎች የያዘ ሠነድ (specification) 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ መግዛት አለባቸው።
- የጨረታ ሰነድ ላይ በመፈረም እና የድርጅታችሁን ማህተም በማሳረፍ ባለኤሌክትሪክ ኤል ሞተር ሳይክል ዋጋ በሰነድ ዋጋ መሙያ ፎርም ላይ በመሙላት ቫትን ያካተተና ያላካተተ ስለመሆኑ በመግለጽ በማሳወቅ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በ16ኛው ቀን ከ6፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት የጤናና ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁ/ባለሥልጣን ግ/ክ/ን/አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው 8፡00 ሰዓት ታሸጎ በዕለቱ በ10፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት የሚከፈት ይሆናል። ቀኑ የዕረፍት ቀን ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ዋሰትና ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር ብቻ/ CPO ወይም አንኮንዲሽናል የባንክ ዋስትና በማቅረብ መወዳደር አለባቸው።
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጊዜ በሁለት ኮፒ እና አንድ ኦርጅናል ፖስታ በማሸግ ቴክኒካልና ፋይናሻል የጨረታ ዶክመንት ለየብቻ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታ ዋስትና ከቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው ለ3 ወራት /90 ቀናት/ ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ግ/ክ/ን/አስተዳደር ዳይሬክቶራት ክፍል ሕንፃ 301 ክፍል 1 ማግኘት ይቻላል።
- ባለሥልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- 046 212 3188
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤ/ነ/አ/ግ/ ጥ/ቁ/ባለሥልጣን
