ኢትዮ ቴሌኮም የአቧራ ማጽጃ (Dust Cleaning Blower) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የአቧራ ማጽጃ (Dust Cleaning Blower) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 427913) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et
- www.2merkato.com
- በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: "https://erp.ethiotelecom.et/OA HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C".
- ለማንኛውም መረጃ https://www.ethiotelecom.et/tender, www.afrotender.com, እና www.extratenders.com www.2merkato.com ጨረታው ከታህሳስ 20 ቀን 2018 ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥር 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ፡-
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
