Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ሴቶች መጠለያ ጥምረት
  • Address መገናኛ 24 ታክሲ መያዣ ዝቅ ብሎ ቫይብስ ሆቴል ፊት ለፊት ለክብሩ ሪል ስቴት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912 850726
  • Website
  • Deadline01 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-01 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

የኢትዮጵያ ሴቶች መጠለያ ጥምረት ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት እንደ ኤሮፕያን አቆጣጠር ከጃንዋሪ 1,2025 ዓ.ም - ዲሴምበር 31,2025 ዓ.ም የበጀት አመት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ሴቶች መጠለያ ጥምረት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ሴቶች መጠለያ ጥምረት ጥር 21/2012 በመዝገብ ቁጥር 4739 በኢ.ፌ.ድ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት ያለው ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት እንደ ኤሮፕያን አቆጣጠር ከጃንዋሪ 1,2025 ዓ.ም - ዲሴምበር 31,2025 ዓ.ም የበጀት አመት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ለተሳታፊዎች ጨረታውን በጋዜጣ ላይ እንድታወጡልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡

የጨረታው ተሳታፊዎች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

  1. ኦዲተሩ የሙያ ማረጋገጫ ያለው
  2. የንግድ ፍቃድ ያለው
  3. የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችል
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ቫት ሰርተፍኬት ያለው
  5. ከፌዴራል ወይም ክልል ኦዲተር መ/ቤት ለበጀት አመቱ የታደሰ ፍቃድ ያለው ከላይ ያሉትን መስፈርቶች አሟልቶ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከሰኞ-አርብ በሥራ ሰዓት በድርጅቱ ቢሮ በመገኘት ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ጨረታው የሚያበቃው ጨረታው ከወጣ በኋላ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ብቻ ነው፡፡

አድራሻ፡- መገናኛ 24 ታክሲ መያዣ ዝቅ ብሎ ቫይብስ ሆቴል ፊት ለፊት ለክብሩ ሪል ስቴት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202

 

ስልክ +251 91 2850726 ፍቃዱ

+251 93 712 4627 ማህደር

 

የኢትዮጵያ ሴቶች መጠለያ ጥምረት

 

Save Tender