Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት
  • Address ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንጻ ላይ 11ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-31-53
  • Website
  • Deadline09 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-01-09 00:00:00
  • Categories Vehicle (Garage Service) , Mechanical Work and Materials

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የከባድ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEU/PPM/NCB/10/2018

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪ አገልግሎት ፕሮጀቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት የከባድ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
  2. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የኢ.. ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት በማህበራዊ ዋስትና ህንፃ ከኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በግዥ ፈጻሚው /ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 75,000.00 (ሰባ አምስት ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለው የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) በኢ... ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ወይም EEU-PPM ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጅናል እና ኮፒ ለብቻ እና የፋይናንሻል (የዋጋ) ዶክመንት ኦርጅናል እና ኮፒ ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ እና ጨረታ ቁጥር EEU/PPM/NCB/10/2018 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ጥር 1 ቀን 2018 . እስከ ቀኑ 800 ሰዓት ድረስ በኢ.. ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት ማህበራዊ ዋስትና ህንጻ ላይ 11 ፎቅ በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  5. የጨረታው የቴኒካል ዶክመንት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም/ ጥር 1 ቀን 2018 . ቀኑ 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል፣ የፋይናሻል (የዋጋ) ዶክመንት የግምገማ ውጤት ከታወቀ በኋላ ይከፈታል
  6. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱን በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 200-600 ሰዓት 700 -1100 እና ቅዳሜ ጠዋት 200 600 መመልከት ይቻላል።
  7. የፕሮግራም /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-1-26-31-53 መደወል ይችላሉ፡፡

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎ ማኔጅመንት /ቤት

 

Save Tender