ኤጁኬሽን ፎር ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የ 2025 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል።
ኤጁኬሽን ፎር ኢትዮጵያ ፋውዴሽን
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ኤጁኬሽን ፎር ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የ 2025 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሰነዳችሁን በአካል በማቅረብ መወዳደርየምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- የኦዲተር ንግድ ፈቃድ
- ቲን ኮፒ እና የዘመኑን የመንግስት ግብር ስለመክፈሉ ማስረጃ የሚያቀርብ
- ሥራውን ሰርቶ ለማቅረብ የሚፈጅበት የጊዜ ገደብ
- ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ምስክር ወረቀት ያለው
አድራሻ፡- ጌት ሀውስ ህንፃ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር 056
ስልክ ቁጥር፡- +251-911103488/+251-913040435
ኤጁኬሽን ፎር ኢትዮጵያ ፋውዴሽን
