Tender Detail

Tender Details

  • Company የሐረሪ/ህ/ክ/መንግሥት ቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
  • Address ሐረር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 025-666-29-69
  • Website
  • Deadline08 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security1%
  • opening date2026-01-08 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works , Contractors

የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የሐረሪ/ህ/ክ/መንግሥት ቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ


 

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የጨረታ ቁጥር

የፕሮጀክቱ ባለቤት

የፕሮጀክቱ አይነት

ፕሮጀክቱ የሚጠይቀው ደረጃ

1

HHDGCA/14/18

ፖሊስ ኮሚሽን

ኤረር ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ ግንባታ ፕሮጀክት

BC-6/GC-6 & Above

2

ZZDGCA/13/18

ጤና ቢሮ

አራተኛ ጤና ጣቢያ አጥር ሥራ

BC-7/GC-7 & Above

 

  1. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በታሽገ ኢንቨሎፕ ኦርጅናልና በጨረታ ሰነዱ የተጠየቀውን ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 1% በሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ የጨረታ ቁጥሩ እና የፕሮጀክቱን ስም የሚገልጽ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች ለዘመኑ የታደስ ፈቃድ ከሚመለከተው አካል ለደረጃው የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርበታል።
  4. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች በክልሉ ግዥ መመሪያ መሰረት በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ወይም ከሕጋዊ አካል የተሰጠ አቅራቢነት ፈቃድ ማቅረብ ይኖርበታል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራሽን ኤጀንሲ የማይመለስ 1000 ብር በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጠቅላላ ዋጋቸውን በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ አርጅናል እና ኮፒውን በመለያየትና ለየብቻ በማሸገ አንዲሁም የቴክኒካል መወዳደሪያ ሰነዱን ለብቻ በማሸግ እና ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነዶችን ሁለቱንም አንደገና በአንድ ፖስታ በማሸግ የተጫራቹን ስም እና አድራሻ በመፃፍ የቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ ቢሮ ቁጥር 15 ማስገባት አለባቸው።
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ22ኛው ቀን ጠዋት 3:30 ተዘግቶ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
  9. አድራሻ በሐ/ህ/ክ/መንግሥት የቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

ስልክ ቁጥር፡- 0256662969

 

የሐረሪ ክልል የቤቶች ልማትና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

Save Tender