በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 3635 በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጀቶች ባለሥልጣን በውጭ የበጎ አድራጎት ድርጅትነት ተመዝግቦ በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሰው ድርጅታችን አሜሪካን ሪሊፍ ኤጀንሲ ፎር ዘ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ከ2025 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶሰት ዓመታት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተርማስመርመር ይፈልጋል፡፡
አሜሪካን ሪሊፍ ኤጀንሲ ፎር ዘ ሆርን ኦፍ አፍሪካ
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 3635 በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጀቶች ባለሥልጣን በውጭ የበጎ አድራጎት ድርጅትነት ተመዝግቦ በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሰው ድርጅታችን አሜሪካን ሪሊፍ ኤጀንሲ ፎር ዘ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ከ2025 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶሰት ዓመታት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተርማስመርመር ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡-
1. በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና አዲት ቦርድ የተመዘገበና ሂሳብ ለማድረግ ብቃት ያላቸው፡፡
2. የምዝገበና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ያላቸው፡፡
4. የወቅቱን ግብር የከፈሉ፡፡
5. ከዚህ በፊት ለሠሯቸው መሰል ሥራዎች ማሳያ የሚሆን የሌሎች ድርጅቶች ምስክርነት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉና አስፈላጊውን የሰነድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ድርጅቶች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡ ስለሆነም መስፈርቶቹን አሟልተው - በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት (5) የሥራ ቀናት የመወዳደሪያ ቴክኒካል ሰነዳቸውን ብቻ (PDF format) ከዚህ በታች በተቀመጠው የኢ-ሜይል አድራሻ መላክ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ኢሜይል- abdu@arahaorg ስልክ ቁጥር፦ 0911106580
አሜሪካን ሪሊፍ ኤጀንሲ ፎር ዘ ሆርን ኦፍ አፍሪካ
