Tender Detail

Tender Details

  • Company Bahir Dar Textile Share Company (የባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር)
  • Address ባሕር ዳር ዋናው መ/ቤት ወይም አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058 220 00 80
  • Websitehttps://bahirdartextilesc.com/
  • Deadline02 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-02 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Textile, Garment & Leather

የባሕር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር 15,000 (አስራ አምስት ሺ) ኩንታል የተዳመጠ ጥጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Bahir Dar Textile Share Company (የባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር)


 

በድጋሚ የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የባሕር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር 15,000 (አስራ አምስት ሺ) ኩንታል የተዳመጠ ጥጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች መጫረት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን ባሕር ዳር ዋናው መ/ቤት ወይም አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ገዝታችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የጨረታ መክፈቻው ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 21 (ለሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይና በሃያ አንደኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባሕር ዳር ዋናው መ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ይከፈታል። በጨረታ መክፈቻው ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡ የጨረታው መክፈቻው ዕለት የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል። አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡-

ባሕር ዳር :- 058 220 00 80/058 222 06 61

አዲስ አበባ ፡- 011 553 13 81 / 011 553 97 42 ይደውሉ።

 

የባሕር ዳር ጨርቃ ጨርቅ

አክስዮን ማህበር

 

Save Tender