Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት
  • Address እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክ/ከ/አሰ/ አዲሱ ህንፃ 9ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115548264
  • Website
  • Deadline26 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ/
  • opening date2025-12-26 00:00:00
  • Categories Sport Materials And Sportswear

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ስፖርት ጽ/ቤት የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችን ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2018

 

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ስፖርት ጽ/ቤት የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችን ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች

  1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /tin no/ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ያላቸው።
  2. ለሚወዳደሩባቸው የእቃ አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ/ በሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. የጨረታው ሰነድ አቀራረብ 1 ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናል፣ 1 ቴክኒካል ሰነድ ኮፒ፣ 1 ፋይናንሽያል ሰነድ ኦሪጅናል እና 1 የፋይናንሽያል ሰነድ ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም 1 ሲፒኦ ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት።
  4. የጨረታ ሰነዱን እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኘው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 9ኛ ፎቅ የዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ቀደም ብሎ የስራ ቀን በመቁጠር 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዳቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ላይ እንደ ማሳሰቢያ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር 9ኛ ፎቅ

ስልክ፡- 0115548264 /0118-69-43-66

 

በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት

 

Save Tender