በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮንስትራከሽን የኮንስትራክሽ ልማት ቢዝነስ አዲስ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር IPDC/CDB-NCB/PG-002/2018
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮንስትራከሽን የኮንስትራክሽ ልማት ቢዝነስ አዲስ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል ለድርጅቶች የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የታደሰ የዘመኑ ግብር ክሊራንስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ማንኛውም ድርጅት የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የማይመለስ 400.00 (አራት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ ዘርፍ ግዥ ንብረትና አቅርቦት አስተዳደር ክፍል የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ነው።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ሲፒኦ፣ የባንክ ጋራንቲ (የባንክ ዋስትና) ከቴክኒካል ኦርጅናል ጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን የቴክኒካል እና ፋይናንሽያል ኦርጅናል እና ኮፒ በመለየት ለዚህ ተግባርበተዘጋጀው ሳጥን ግዥ ንብረትና አቅርቦት አስተዳደር ክፍል ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን የጨረታ ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 በኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- የኮንስትራክሽን ሰማት ቢዝነስ
ቀበና ከኬኒያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ሀ ቤት ህንፃ 3ኛ ወለል
ስልክ ቁጥር፡- +251 91 242 0961
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ
