በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በከኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ ለ2018 በጀት አመት እገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በማዕከላዊ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2018
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በከኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ ለ2018 በጀት አመት እገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
1. የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣
2. የተለያዩ የጽህፈት እና የፅዳት ማቴሪያል እቃዎች፣
3. የተለያዩ የታካሚ ማገገሚያ ቀልብ፤ በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት የምስከርወረቀት ያላቸውን ይጋብዛል።ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ለእያንዳንዱ ሎት 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር/በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በመርሳ ከተማ ግብርና ኮሌጅ በሚገኝ ጊዜያዊ የመከላከያ ካምፕ ቅጥር ግቢ ውስጥ የ104ኛ ኮር ግዥ ግዜያዊ ቢሮ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ታህሳስ 18/2018 ዓ/ም 8:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9፡00ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በ0914846077 መደወል ይችሳሱ።
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር
