Tender Detail

Tender Details

  • Company ሀውስ ኦፍሻይሎ ኦርጋናይዜሽን
  • Address ሐረርጌ፣ ድሬዳዋ፣ ኢትዮጲያ, Phone: 0923706317
  • Website
  • Deadline12 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-12 00:00:00
  • Categories Audit Service

ሀውስ ኦፍሻይሎ ኦርጋናይዜሽን የተባለአ በለአገር በቀል ድርጅት አመታዊ ታዊ ኦዲት ሪፖርት ለተከታታይ 3 አመታት ሥራ እንዲሰራለት ይፈልጋል፡፡

ሀውስ ኦፍሻይሎ ኦርጋናይዜሽን


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ሀውስ ኦፍሻይሎ ኦርጋናይዜሽን የተባለአ በለአገር በቀል ድርጅት አመታዊ ታዊ ኦዲት ሪፖርት ለተከታታይ 3 አመታት ሥራ እንዲሰራለት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በፌዴራሉ ዋና ዲተር እውቅና አግኝተው የተመዘገቡ የኦዲት ብቃት ማቅረብ የሚችሉ ፣የዘመኑን ግብር የገበሩ፣ የታደሰ የስራ ራፍቃደ ፍቃደ ያላችሁና ያላ ስራውን በጥራት በተሰጠው ግዜ መስራት የምትችሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታ ማስታወቂያ በወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ በስራ ቀናት በኮ/ቀ ወረዳ 01 ጤና ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው ቢሮ ጨረታውን በአካል በማቅረብ ማስገባት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0923706317

ሀውስ ኦፍሻይሎ ኦርጋናይዜሽን

Save Tender