የናሽናል ሲሚንቶና ኖራ ፋብሪካ ሰራተኞች የገ/ቁ/ብ/የሕብረት ሥራ ማህበር ፣ማህበሩ ከዚህ በታች የተገለጸውን Loader በወጣው መስፈርት መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የናሽናል ሲሚንቶና ኖራ ፋብሪካ ሰራተኞች የገ/ቁ/ብ/የሕብረት ሥራ ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
የናሽናል ሲሚንቶና ኖራ ፋብሪካ ሰራተኞች የገ/ቁ/ብ/የሕብረት ሥራ ማህበር ፣ማህበሩ ከዚህ በታች የተገለጸውን Loader በወጣው መስፈርት መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ/ቁ |
የማሽኑ አይነት |
መለኪያ |
የሚፈለገው ብዛት |
የሎደሩ ዋጋ ከቫት በፊት |
|
1 |
Loader
|
በቁጥር |
01 |
|
- በዘርፉ የታደሰ የ2018 ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ (Techinical specification) ያለምንም ክፍያ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ. ግገዢ ከፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጠቅላላ ዋጋውን 2.5% (ሁለት ነጥብ አምስት መቶኛ) የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. ወይም የባንክዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡ ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው መስፈርት መሰረት የእያንዳንዱን ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ እ.አ. ስልክ: 09-50-07-92-37 ግዢ ከፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83/0930-33-95-47/0915-76-26-68 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዱን ለየብቻ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ተዘግቶ ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ እ.ማ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡
ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
የናሽናል ሲሚንቶና ኖራ ፋብሪካ ሰራተኞች የገ/ቁ/ብ/የሕብረት ሥራ ማህበር
