Tender Detail

Tender Details

  • Company በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ ማእከል
  • Address የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116184076
  • Website
  • Deadline05 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-12-11 00:00:00
  • Categories Food Items And Drinks , Construction Works

በፋና ቦሌ ሸማቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር ሊገዛቸው ያሰባቸው የተለያዩ ግብዓቶችን በትስስር ማዕከላትን ጨምሮ ጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ ማእከል


የጨረታ ማስታወቂያ

በፋና ቦሌ ሸማቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር ሊገዛቸው ያሰባቸው የተለያዩ ግብዓቶችን በትስስር ማዕከላትን ጨምሮ ጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሎት ቁጥር

የዕቃው ዓይነት ዝርዝር

1

ሎት1

የአትከልት እና ፍራፍሬዎች አቅራቢዎች

2

ሎት2

የመጠጥ አቅራቢዎች (ውሃ፡ ለስላሳ አልኮሎች)

3

ሎት3

የከሰል አቅራቢዎች

4

ሎት4

የምግብ ግብአት አቅራቢ (ዓሳ እና በግ)

5

ሎት5

የጀበና ቡና ግንባታ ስራ

1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የምግብና መድኃት ቁጥጥር ባለስልጣን ሰርተፍኬት ያላቸውና ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከሻላ መናፈሻ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. ከላይ የተዘረዘሩ መረጃዎችና ሰነዶች አሟልተው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እስከ 11፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4. ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ሻላ 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ይከፈታል፡፡ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መከፈቻ ሥነ-ሥርዓትን አያስተጓጉልም፡፡

5. አሻሚ፣ የተሰረዘ፣ የተደለዘ እና ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ከጨረታ ውጭያደርጋል፡፡

6. ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፉትን ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ ብር 2% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከድርጅቱ ጋር የግዥ ውል ስምምነት መፈጸም ይኖርባቸዋል፡፡

7. የጨረታውን መመሪያ አለማከበር ከጨረታው ያሰርዛል፤

8. ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቀርበው ሠነዱን መግዛት ይቻላል፡፡

ለበለጠ መረጃ

ስልክ 011 6 18 40 76/o11 6 18 75 29/011 6 63 12 44

የፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር

Save Tender