ዳር አልፊክር ፋውንዴሽን ከ January 01/2025- December 31/2025 ሂሳቡን በ IPSAS የሂሳብ አሠራር መሰረት በውጭ አዲተር አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
ዳር አልፊክር ፋውንዴሽን
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ዳር አልፊክር ፋውንዴሽን ከ January 01/2025- December 31/2025 ሂሳቡን በ IPSAS የሂሳብ አሠራር መሰረት በውጭ አዲተር አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁ መስፈርቶችን የምታሟሉ በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- የንግድ መለያ ቁጥር (TIN)
- የንግድ ምዝገባ ፍቃድ
- የታደሰ ያንግድ ፍቃድ
- የብቃት ማረጋገጫ
- የሥራ ልምድ ማሳየት ወይም መረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከታች በተገለጸው የሥራ ሰዓት የመረጃቸውን ኦሪጂናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ዳር አልፊክር ፋውንዴሽን ዋና ቢሮ በመቅረብ እና በፖስታ ቁጥር 201022 በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማስታወሻ-
የሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ጠዋት ከ2:30-11:30
አድራሻ፡-
ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ቄራ በላይ እና ተስፋ መኪና መሸጫ ፊት ለፊት
የቤት ቁጥር: 783
ስልክ ቁጥር: 0989529354
ዳር አልፊክር ፋውንዴሽን
