የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት (ኢወአክህ ጽ/ቤት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰራ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናትን ሚያስተባብር ኅብረት ሲሆን እ.ኤ.አ ከ january 1/2025 -December 31/2025 ዓ.ም ያለውን የዋና ቢሮ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ እ.ኤ.አ ለMarch 2026 ለጠቅላላ ጉባኤ ለማቅረብ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ የኦዲት ተቋማት ኦዲቱ የሚጠናቀቀበትን የጊዜ ገደብ፣ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑ ግበር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ (TIN Number) እና ያላችሁን የሥራ ልምድ ማስረጃ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የስራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ የሰው ኃይልና አስታደደር ክፍል ልታቀርቡ የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል።
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት
የኦድት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

ማሳሰቢያ፦ ተጨማሪ መረጃ በተለይም የሥራውን ዝርዝር በአካል ቀርቦ ለመውሰድም ሆነ ዋጋ ለማቅረብ በሚከተለው አድራሻ መጠቀም ይቻላል፡፡
አድራሻ ወደ ቄራ በሚወስደው ሳር ቤት ኦሮሚያ ቢሮ ፊት ለፊት በሚገኘው ሳልቫቶሪ ዲቪቲ በሚያስገባው አስፋልት 200 ሜትር ገባ ብሎ፡፡
ስልክ ቁጥር 0911-406248 እና 0911-857926
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት