ኬርኤፕለፕሲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ኤአ የ2025 በጀት ዓመት የድርጅቱን የሂሣብ ሰነዶች በቂ ልምድ ያለውና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ የኦዲት ድርጅት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኬርኤፕለፕሲ ኢትዮጵያ
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ኬርኤፕለፕሲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ኤአ የ2025 በጀት ዓመት የድርጅቱን የሂሣብ ሰነዶች በቂ ልምድ ያለውና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ የኦዲት ድርጅት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስራውን መስራት የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. 2017 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
2. የዘመኑ የስራ ግብር የከፈሉ
3. ከዚህ በፊት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ሂሳብ ኦዲት ያደረጉ መሆናቸሁን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
4. ሂሳብ ለመስራት ከዋና ኦዲተር ወይም የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ፈቃድ ያገኙ መሆናቸውን ሰነድ የሚያቀርቡ
5. የሂሳብ ስራውን የያዙ መረጃዎችን ቁጥር በድርጅቱ ዋና ቢሮ ቀርበው ማሳየት የሚችሉ፡
ማሳሰቢያ-
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የአገልግሎት ከፍያና ሂሳቡን ሰርቶ ለማስረከብ የሚፈጅባችሁን ቀናት በመጥቀስ መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ መወዳደሪያችሁን በአካል እንድታቀርቡ አናሳስባለን፡፡
አድራሻ፡- መገናኛ ለም ሆቴል ድልድዩ ስር ወላንሳ ህንጻ ጀርባ በብርሀን ባንከ ገባ ብሎ፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ በቢሮ ስልከ ቁጥራችን 011-669-44-55 ወይም 9610 በተጨማሪም በድርጅቱ የሞባይል ቁጥር 0977772101 ደውለው ይጠይቁ፡፡
ኬርኤፕለፕሲ ኢትዮጵያ
