በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 በጀት አመት የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፍ/ቤት (አረርቲ)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 በጀት አመት የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
- የጽህፈት መሣሪያዎች
- እንደ ቋሚ እቃ የሚቆጠሩ እንደ እስቴፕለር መምቻ፣ ወዘተ
- ህትመት እንደ ፋይል ፎልደር፣ የመሣሰሉትን
- የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
- የተለያዩ የጽዳት እቃዎች
ማንኛውም ተወዳዳሪ በዘርፋ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ቲን ነበር እንዲሁም ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለሆኑ ጨረታዎች የቫት ሰርተፍኬት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታው ሰነድ ከምንጃር ወረዳ ፍ/ቤት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሣወቅን ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 ሰአት መሆኑን እየገለጽን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ 0222230323/0054/0429 ደውለው ይጠይቁ።
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፍ/ቤት (አረርቲ)
