በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ደ/ሊባኖስ ወረዳ ሽራሮ ከተማ የሚገኘው የጉድና ወልኒ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል በግልፅ ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጉድነ ወልኒ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ደ/ሊባኖስ ወረዳ ሽራሮ ከተማ የሚገኘው የጉድና ወልኒ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት
- ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል በግልፅ ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
- ህጋዊ የተደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት ማስረጃ የሚያቀርቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ንግድ ፍቃዳቸው የታደሰና ከሚወዳደሩበት ዘርፍ ጋር ቀጥተኛ ግንነኙት ያለው መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል የጉድነ ወልኒ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር ሽራሮ ከተማ ማናጀር ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው በ22ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ማህበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 090944003/0913339298/በመደወል በግንባር ቀረበው መረዳት ይችላሉ፡፡
የጉድነ ወልኒ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር
