Tender Detail

Tender Details

  • Company የሳጉሬ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር
  • Address በአርሲ ዞን ሳጉሬ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911180302
  • Website
  • Deadline26 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-29 00:00:00
  • Categories Cargo Vehicle , Vehicle

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በአርሲ ዞን ሳጉሬ ከተማ የሚገኘው የሳጉሬ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ መግዛት፡፡

የሳጉሬ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በአርሲ ዞን ሳጉሬ ከተማ የሚገኘው የሳጉሬ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ መግዛት፡፡

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫርቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት ማስረጃ የሚያቀርቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ንግድ ፍቃዳቸው የታደሰና ከሚወዳደሩበት ዘርፍ ጋር ቀጥተኛ ግንኙት ያለው መሆን አለበት፡፡
  3. ተጫራቾቹ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ በመከፈል የሳጉሬ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር ማናጀር ቢሮ ሳጉሬ ከተማ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታው በ22ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ማህበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0911180302 /በመደወል በግንባር ቀርበው መረዳት ይችላሉ፡፡

 

የሳጉሬ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር

 

Save Tender