Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline30 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security10,000.00
  • opening date2025-12-30 00:00:00
  • Categories Cloth And Shoes

ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ሰማያዊ እስክሪብቶ ብዛት 10,000! ቁርጥራጭ ጨርቅ (Rag) ብዛት 5.000 ኪ.ግ እና የእጅ ጓንት አጠቃላይ ብዛት 850 (የቆዳ ጓንት ብዛት 250 ጥንድ፣ የሹራብ ጓንት ብዛት 100 ጥንድ እና የፕላስቲክ ጓንት ብዛት 500 ጥንድ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)


የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005/18

ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ሰማያዊ እስክሪብቶ ብዛት 10,000 ቁርጥራጭ ጨርቅ (Rag) ብዛት 5.000 ኪ.ግ እና የእጅ ጓንት አጠቃላይ ብዛት 850 (የቆዳ ጓንት ብዛት 250 ጥንድ፣ የሹራብ ጓንት ብዛት 100 ጥንድ እና የፕላስቲክ ጓንት ብዛት 500 ጥንድ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታከስ ከሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አራት ኪሎ) አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሽያል የቴከኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ሕንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 በባንከ ከፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው፡፡

ጨረታው በ21/4/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶከመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደርዳይሬከቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴከኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ስልክ ቁጥር፡- 011-1-55-52-30

ድረ-ገጽ (www.ethbspe.org) Berhanena Selam Printing Enterprise

አዲስ አበባ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

Save Tender