Tender Detail

Tender Details

  • Company EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE (የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912-01-73-78
  • Website
  • Deadline11 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security5,000 (አምስት ሺህ ብር)
  • opening date2025-12-11 00:00:00
  • Categories Used Items

የኢግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል።

EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE (የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት)


 

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት

EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE

 

ያገለገሉ ዕቃዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ በአካል በመቅረብ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለእያንዳዱ በነጠላ ዋጋ ከቫት ጋር በማቅረብ ወዳዳደር ይችላል ውድድሩም በእያንዳዱ እቃ ነጠላ ዋጋ መሰረት ይሆናል።

ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የTIN ሰርተፊኬት፣ ማስረጃዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር) በሲ.ፒ.ኦ. Exhibition Center & Market Development Enterprise በሚል አድራሻ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ብር 500 /አምስት መቶ/ ከፍለው መግዛት ይችላሉ።

ማንኛው ተጫራቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የመጫረቻ ሰነዱን እና የዋጋ ማቅረቢያ ለየብቻ በሰም በታሸገ ፖስታ በድርጅቱ የግዥ ዋና ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከኅዳር 18 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ/ም ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይችላሉ።

ጨረታው ክፍት ሆኖ ሚቆየው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ብቻ ነው።

ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቻው በተገኙበት በድርጅቱ ግዥ ክፍል በሚገኘው ቢሮ በ16ኛው ቀን ታህሳስ 02 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ታሽጎ ከቀኑ 8፡35 ላይ ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115151693 መጠየቅ ይችላሉ።

 

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት

 

Save Tender