የደቡብ ኢትዮጵያ ዋና ኦዲተር ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የእስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ዋና ኦዲተር መ/ቤቱ አርባ ምንጭ
በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ኢትዮጵያ ዋና ኦዲተር ለመ/ቤቱ የሚውል አገልግሎት 2018 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ ለመጫረት መሳተፍ ምትፈልጉ ድርጅቶች
• ሎት- 1 ኤልክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 2 እስቴሽነሪና ሎት 3 የጽዳት እቃ
1. የመስኩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ሆነው የሚወዳደሩበት እቃ ዋጋ ብር 200,000 በላይ ሲሆን የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ።
2. ማንኛውም ተጫራች የዕቃዎችን ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 150.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል ጨረታውን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ከመ/ቤቱ የስራ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት-1 40,000፣ ሎት-2 10,000፣ ሎት-3 10,000 በባንከ የተረጋገጠ ቼክ /CPO/ በመ/ቤቱ ስም ማስያዝ አለበት።
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶችን ቴክኒካልና ፋይናሻል አንድ አንድ ኦረጅናል አንድ አንድ ኮፒ ለየብቻቸው በማሸግና ቴክኒካልና ፋይናንሻል ብሎ በመለየት በአንድ ኢንቨሎፕ ውስጥ በማደረግ በሰም በማሸግ ጨረታው ከወጣበት እስከ 10ኛው ቀን 11:00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ለተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5. ጨረተው በ11ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል። 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሰራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
6. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፋቸውን እቃ በመ/ቤቱ ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910019752 /0911089406/ ደውሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አሳ ኦፕሬሽን ህንጻ ላይ መሆኑን እንገልጸለን፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ዋና ኦዲተር መ/ቤቱ አርባ ምንጭ
