Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 12 131 795
  • Website
  • Deadline09 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityከጠቅላላ ዋጋ 5%
  • opening date2025-12-09 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Office Supplies And Services , Office And Home Furniture , Home Appliance And Supplies

ድርጅታችን የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አሮጌ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፤ አሮጌ አልጋዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር:-OFWE 03/2018

 

ድርጅታችን የተለያዩ አሮጌ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፤ አሮጌ አልጋዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በዘርፉ ላይ የተሰማራችሁ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሠነዱን ከድርጅታችን መግዛት የምትችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው።

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት) እና የሥራ መለያ ቁጥር ቲን ቁጥር ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራች ድርጅቾች የጨረታ ማስከበሪያ የተጫረተበትን ከጠቅላላ ዋጋ 5% በCPO ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ በሚል ስም በማሰራት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ማንኛውም ተጫራች ሌላው ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡
  6. ከጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት ካለፈ ዘግይቶ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

የጨረታ ሠነዱን ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ 09-12080221 /09-12131795 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

 

Save Tender