Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጌዴኦ ዞን በይርጋ ጨፌ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት
  • Address በጌዴኦ ዞን በይርጋ ጨፌ ወረዳ፣ ደቡብ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0463320624
  • Website
  • Deadline15 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security4%
  • opening date2025-12-15 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Construction Works

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጌዴኦ ዞን በይርጋ ጨፌ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በቁጥር 1/ጤ/341/335/35 በቀን 24/02/2018 እና ትምህርት ጽ/ቤት በቁጥር 1/237/152/57 በቀን 6/1/2018 በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ በተደረገ ገንዘብ ግልጽ ጨረታ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጌዴኦ ዞን በይርጋ ጨፌ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጌዴኦ ዞን በይርጋ ጨፌ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በቁጥር 1/ጤ/341/335/35 በቀን 24/02/2018 እና ትምህርት ጽ/ቤት በቁጥር 1/237/152/57 በቀን 6/1/2018 በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ በተደረገ ገንዘብ ግልጽ ጨረታ እንዲወጣ በደብዳቤ የይርጋጨፌ

ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤትን በጠየቁን ጥያቄ መሠረት :-

(1) በወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በጤና ተቋማት፡ 2) በወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በትምህርት ተቋማት፡

ምድብ/LOT 1                                                                                    

ቡዱቅሳ/መጢቻ ጤና ኬላ                                                  

  • የውሃ ሥራ ግንባታ                                              
  • የተሻሻለ መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራ
  • ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ጉድጓድ

ምድብ/LOT 1

በቱሊሌ አንደኛ ት/ቤት

  • አዲስ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ከፍል/MHM
  • ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ/Incinerator

ምድብ/LOT 2

በብርብስቀላ ጤና ጣቢያ

  • የውሃ ሥራ ግንባታ
  • ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ጉድጓድ
  • አመድ መጣያ ጉድጓድ

ምድብ/LOT 2

በአርቻ አንደኛ ት/ቤት

  • አዲስ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ከፍል/MHM
  • ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ/Incinerator

ምድብ/LOT 3

በዱሜርሶ እና ገርሴ ጤና ኬላ

  • የዉሃ መስመር ማስፋፊያ
  • ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ጉድጓድ

ምድብ/LOT 3

  • በኡዴሣ አንደኛ ት/ቤት

የተሻሻለ የወንዶችና ሴቶች መፀዳጃ ቤት ግንባታ

ምድብ//LOT 4

በኡዴሣ፤ ኤላጠነቻ፤ቱሊሴ፤

ገርቦታ-2፣ኦሮበተላ እና ሀፉርሳ ሀራነጃ ጤና ኬላ

  • ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ጉድጓድ

(በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታ ሰነድ ጋር፡-

ምድብ//LOT 4

በኦሮበተላ አንደኛ ት/ቤት

  • አዲስ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ክፍል/MHM

ምድብ/LOT 5

  • በብርብስቀላ እና ጨልባ አንደኛ ት/ቤት
  • የውሃ ሥራ ግንባታ

1. የዘመኑ የታደሰ እና በዘርፉ አግባብነት ያለዉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለዉ/ላት፡

2. የግብር ከፋይነት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት እና የንግድ መለያ ቁጥር- ያለዉ/ላት:

3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡበት የአቅራቢነት ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/ትችል

4. በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ማስረጃ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማቅረብ የሚችል/ትችል

5.በዘርፉ በግንባታ ሥራ ፈቃድ ደረጃ GC/WC 6 እና ከዚያ በላይ ማቅረብ የሚችል/ትችል፤

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከይርጋጨፌ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 500/ አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት መግዛት ይችላሉ፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ ከተረጋገጠ CPO ባቀረበዉ ዋጋ 4% በፖስታ በማሸግ ከኦርጅናል ቴክኒካል ሠነድ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ፡፡

8. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ በአንድ እናት ፖስታ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ቴከኒካል ሠነድ እና ፋይናንሻል ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በሰም በማሸግ ማቅረብ አለባቸዉ።

9. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሠነዳቸውን የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ተከታታይ 21 ቀን አየር ላይ ቆይቶ በ22ኛዉ ቀን ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ/ በተገኙበት በ4፡00 ታሽጎ በ4፡ 30 ሠዓት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን በ8፡00 ሠዓት ታሽጎ በ8፡30 ሠዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

10. ተወካዮች ህጋዊ የውከልና ማስረጃ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ፡፡ ማስረጃ ካልያዙ መሳተፍ አይችሉም።

11. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ/LOT ጨረታ ያሸነፉበትን የውል ማስከበሪያ 10% እና Unconditional Bank Guarantee ብቻ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልከ ቁጥር 0463320624፤ 0463322554

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጌዴኦ ዞን በይርጋ ጨፌ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት

Save Tender