Tender Detail

Tender Details

  • Company Amhara Rural Roads Construction Agency (የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ)
  • Address ባህርዳር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-222-11-00
  • Website
  • Deadline04 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityሎት 1፡- 20,000 .00 (ሃያ ሺህ ብር) እና ሎት 2 ፡- ለተለያዩ ለካፊቴሪያ አገልግሎት 5,000 (አምስት ሺህ ብር)
  • opening date2025-12-04 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services , Security Service

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡

Amhara Rural Roads Construction Agency (የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ)


 

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 03/2018

 

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡

1ኛ. ለኤጀንሲ የጥበቃ አገልግሎት፡

2ኛ. የካፌ አገልግሎት መስጠት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በሟሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዥ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋ፡፡ የአቅራቢነት ኮፒ ካልቀረቡ በሌላ ዘዴ ማየት አንችልም፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. 24 ሰዓት ሥራ 48 ሰዓት እረፍት፤ የጥበቃ ሞያ ፈቃድ ያለው፤ ከፊዴራል ፖሊስ የተሰጠ፤ ደረጃ 1 የፍቃድ አይነት፡ የተሟላ ቢሮ፤ ተሽከርካሪ፣ የስልጠና ቦታ፤ ያለው /ካርታ / የኪራይ ውል ማቅረብ የሚችል ፤ኢንሹራንስ የገባ የመልካም ስም ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤ በአገልግሎቱ ቢያንስ ከ3- አመት በላይ ልምድ ማቅረብ የሚችል፤ መንግስት ያወጣውን የ80/20 ክፍያ ለሰራተኞቹ ተግባራዊ ማድረጉን መረጃ የሚያቀርብ፤ ተቀባነትና ሳቢ የሆነ ዩኒፎርም ያለው የሚያቀርብ ፤የአገልግሎቱ ማስፈጸሚያ በጀት፤ መዋቅር አደረጃጀት ማቅረብ የሚችልና የወጣውን መስፈርቱን የሚያማሉ፡እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡ አራት ቁጥር ላይ የተዘረዘረውን ለሎት 1 /አንድ/ ብቻ የሚውል መስፈርት ነው
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1፡- 20,000 .00 (ሃያ ሺህ ብር) ሎት፡- 2፣ የተለያዩ ለካፊቴሪያ አገልግሎት የሚውል ለጨረታ ማስከበርያ 5000 (አምስት ሺህ ብር) በየካ ክፍለ ከተማ ፐብሊከ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ስም የተዘጋጁ በባንክ የተረጋገጠ (C.P.O) ወዘተ ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር ማቅረብ
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በሚገባ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጁ ሳጥን ውስጥ ቴከኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ እና ኮፒ ፋይናንሽያል ኦርጅናል እና ኮፒውን በሎት በመለየት በተለያየ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ዋና እና ኮፒ መሆኑን በመግለፅ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡
  8. የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 7ኛ ፎቅ በሚገኘው የመንግሥት ግዥ ቡድን ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑን መግለፅ ይኖርባቸዋል የቀረበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑና አለመሆኑ ካልተገለፀ የቀረበው ዋጋ ቫትን እንዳካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  10. የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
  11. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ ለሎት ሁለት ላይ ድርጅቱ ባዘጋጀነው ጨረታ መመሪያ መሰረት የሚካሄድ ይሆናል፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ አድራሻ :- መገናኛ ማራቶን ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 7ኛ ፎቅ ስልክ 0118-93-19-00/0968775266

 

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender