Tender Detail

Tender Details

  • Company የክርስቲያን ኬር ፎር ችልድረን ኤንድ ኤልደርስ አሶሴሽን
  • Address መገናኛ 24 ቀበሌ ከቶቶት የባህል ምግብ አዳራሽ ወደ ኮከብ ህንፃ በሚወስደው መንገድ ድልድዩን እንደተሻገሩ ከኤርትራ ኤምባሲ ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 66 53 32 37
  • Website
  • Deadline04 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-04 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

ክርስቲያን ኬር ፎር ችልድረን ኤንድ ኤልደርስ አሶሴሽን ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት ሲሆን ከ January - December 2025 የበጀት ዓመት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

የክርስቲያን ኬር ፎር ችልድረን ኤንድ ኤልደርስ አሶሴሽን


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ክርስቲያን ኬር ፎር ችልድረን ኤንድ ኤልደርስ አሶሴሽን ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት ሲሆን ከ January - December 2025 የበጀት ዓመት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

የጨረታው ተሳታፊዎች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች ፡

ሀ. ኦዲተሩ የሙያ ማረጋገጫ ያለው/ላት

ለ. የንግድ ፈቃድ ያለው /ላት

ሐ. የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ /ሏ መረጃ ማቅረብ የሚችል /የምትችል

መ. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ላት

ሠ. ከፌዴራል ወይም ክልል ኦዲት መስሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፍቃድ ያለው /ላት

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ አንድ መቶ ብር (100.00) ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ቀርበው በመክፈል መሳተፍ ይችላሉ። የድርጅቱም የሂሳብ ሰነዶች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅቱ አድራሻ ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት በመገኘት መመልከትና ጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ።

ጨረታው የሚቆየው የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ነው። ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

አድራሻ፣ መገናኛ 24 ቀበሌ ከቶቶት የባህል ምግብ አዳራሽ ወደ ኮከብ ህንፃ በሚወስደው መንገድ ድልድዩን እንደተሻገሩ ከኤርትራ ኤምባሲ ፊት ለፊት

ሞባይል ፡ 09 66 53 32 37

 

የክርስቲያን ኬር ፎር ችልድረን ኤንድ ኤልደርስ አሶሴሽን

Save Tender