Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልል የሸኖ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910093362
  • Website
  • Deadline15 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-15 00:00:00
  • Categories Construction Machinery

የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሸኖ ከተማ ውስጥ ለሚሰራው የጠጠር የውስጥ ለውስጥ መንገድ የሚውል machinery በጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ክልል የሸኖ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሸኖ ከተማ ውስጥ ለሚሰራው የጠጠር የውስጥ ለውስጥ መንገድ የሚውል

1. Chain excavator 172Hp and above

2. Chain excavator 172Hp and above with Jack Hammer

3. Roller 16ton and above

4. Shower tracker 16,000Lt and above

5. Dump truck rent minimum of 16M: በጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በስራ ዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፣ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ "VAT 15%" ተመዝጋቢ የሆናችሁ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያላችሁ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በሸኖ ከተማ አስተዳደርገንዘብ ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ዝርዝር መጠይቆችን የያዘውን ሰነድ በማይመለስ በብር 1000 (አንድ ሺህ) በካሽ ሙግዛት ይችላሉ።

ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በዝርዝር የተመለከተውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በካሽ ወይም ሲፒኦ "CPO" ማስያዝ አለባቸው፡፡

ይህ ጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናት አየርላይ ቆይቶ በ22ኛው ቀን በ8:00 ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆና በቀጣይ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ውሉን ፈጽሞ ስራውን የመጀመር ግዴታ አለበት፡፡

ተጨማሪ መግለጫዎች ተዘጋጅቶ በሚሸጠው በጨረታ ሰነዱና በ Specification" ላይ በዝርዝር ይገኛል።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ/ አማራጭ / ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፦ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ- 0910 093362 በመደወል ጠይቆ መረዳት ይቻላል፡፡

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender