Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0993410161
  • Website
  • Deadline08 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security40,000.00
  • opening date2025-12-08 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት ዓመት ለት/ት ጽ/ቤት የቆርቆሮና ሲሚንቶ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች/ተጫራቶች መጫረት ትችላልችሁ።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት ዓመት ለት/ት ጽ/ቤት የቆርቆሮና ሲሚንቶ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች/ተጫራቶች

1. 2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላችሁና ማቅረብ የምትችሉ።

2. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላችሁና ማቅረብ የምትችሉ።

3. የግብር ከፋይነት (Tin No/ ምስከር ወረቀት ያላችሁና ማቅረብ የምትችሉ።

4. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስከር ወርቀት ያላችሁና ማቅረብ የምትችሉ።

5. የአቅራቢነት የምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላችሁና ማቅረብ የምትችሉ።

6. በዘርፉ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ያላችሁና ማቅረብ የምትችሉ።

7. ተጫራቾች ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ /unconditional bid guarantee / የጨረታ ማስከበሪያ /በጥሬ ገንዘብ ብር 40,000 /አርባ ሺህ ብር/ ማቅረብ የምትችሉ።

8. ተጫራቾች የዕቃውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ (specification) የማይመለስ የጨረታ ሰነድ ከኧ/ዞ/ኮ/ዙ/ወ/ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ብር 300 (ሶስት መቶ ብር /በመከፈል መግዛት አለባችሁ። የዝዙትን ሰነድ ቴክኒካል ኦርጅናል አንድና አንድ ኮፒ በአንድ ፖስታ እና ፋይናንሻል አርጅናል አንድና ሁለት ኮፒ በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት ፊርማና ማህተም በማሳረፍ በአንድ እናት ፖስታ ሀሉንም በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 15ኛ ቀን 4፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፤ 15ኛው ቀን የዕረፍት / የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል። ጨረታው በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 07 በ15ኛ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. አሸናፊዎች የሚያቀረቡት ዕቃ እስከ ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

10. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን የውል ማስከበሪያ ሰነድ 10 % / አስር ፐርሰንት/ በማስያዝ ባሸነፈበት በ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል ባይገባ ለጨረታ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ውርስ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ተጫራቾች ተሟልተው ያለመገኘት የጨረታው አከፋፈት ሥነ-ሥርዓትን ሊያስተጓጉል አይችልም።

 

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ማሳሰቢያ፡- ተወዳዳሪዎች የሚሞሉት ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ከ6ዐ ቀናት በታች መሆን እንደሌለበት እናሳሰባለን።

 

ለበለጠ መረጃ: -0993410161/0951953750 ይደውሉ።

በደቡብ ኢ/ክ/መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender