Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Insurance Corporation (የኢትዮጵያ መድን ድርጅት)
  • Address Lagar, Ras Mekonen Ave, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 011-551 24 00
  • Websitehttps://eic-et.com/branches/
  • Deadline03 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security150,000.00 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር ብቻ)
  • opening date2025-12-03 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከታች የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Ethiopian Insurance Corporation (የኢትዮጵያ መድን ድርጅት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁ ኢኢጽ /ግንአዳ/003/2018

 

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከታች የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የአገልግሎቱ አይነት

ብዛት

1

የወንዶች ሙሉ ልብስ ስፌት

1600

2

የሴቶች ሙሉ ልብስ ስፌት

340

 

ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።

  1. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸውና በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ከድረገጹ (website) ዓትመው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡና የግብር መለያ ሰርተፊኬት ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለገሐር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር ብቻ) እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ ከፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ሀምሳ ስምንት ቀን የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንከ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች መወዳደሪያ ሠነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ለገሐር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ህዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ ማለትም ሕዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ኢንተርፕራይዝ ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ከቀኑ 8፡30 ላይ ይከፈታል፡፡
  6. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:
  7. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-5512400 የውስጥ መስመር 237/262 ወይም በቀጥታ 011-5504931 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት

 

Save Tender