ጋያ ክሊን ኢነርጂ /ጋያ/ በሲቪል ማህበራት አዋጅ ቁጥር1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ፈቃድ ቁጥር1207 በተሰጠው ህጋዊ ሰውነት አማካኝነት የሥራ እንቅስቃሴ እያከናወነ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳቡን በኢብሳስ /PISAS/ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ጋያ ክሊን ኢነርጂ
የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ
ጋያ ክሊን ኢነርጂ /ጋያ/ በሲቪል ማህበራት አዋጅ ቁጥር1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ፈቃድ ቁጥር1207 በተሰጠው ህጋዊ ሰውነት አማካኝነት የሥራ እንቅስቃሴ እያከናወነ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳቡን በኢብሳስ /PISAS/ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
1. የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ያላችሁ፣
2. የታደሰ የንግድ ፈቃድ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፣
3. በሂሳብ ምርመራ በቂ ሙያና የሥራ ልምድ ያላችሁ፣
4 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN Number) ያላችሁ፣
ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቃያ በጋዜጣ ከወጣባት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት/5/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሥራውን መጠን በመመልከት የምትሰሩበትን ዋጋና የማጠናቀቂያ ጊዜ ከአስፈላጊ ሰነዶች ጋር በማያያዥ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ሃያ ሁለት አውራሪስ ሆቴል አጠገብ ፀጋ የገበያ ማዕከል 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0935 98 71 81/0911084845/ ይደውሉ።
ጋያ ክሊን ኢነርጂ
