በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያዎች ሎት 2 ለሌሎች አላቂ እና የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ፍ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያዎች ሎት 2 ለሌሎች አላቂ እና የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን ማሟላት የሚችል
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው::
2. የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው::
4. የግዥ መጠን ብር 200000/ ሁለት መቶ ሺህ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ /VAT/ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::
5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፋ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. የሚገዙ እቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፍኬሽን/ጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ በየሎቱ ብር 100 በመከፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/የስ/ ክፍል ቢሮ ቁጥር13 ማግኘትና መግዛት ይቻላል፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ የሚወዳደሩበት ለየሎቱ ብር 1000 ወይም የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲ.ፒ.አ ወይም በሁኔታ ለይያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
9. ናሙና ለሚያስፈልጋቸዉ እቃዎች ማለትም የፕሪንተር ቀለም የፕሪንተር ወረቀት፡ እስክሪቢቶ ካርቦን እና ሌሎችም ከተቀመጠው ናሙና ውጪ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም፡፡
10. እሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፋቸውን እቃዎች በተጠየቀው መሰረት ውለታ በመውሰድ ኦርጅናል እቃዎችን ብቻ ለንብረት ከፍል ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
11. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በወ/ወ/ፍ/ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 13 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰአት ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀን ውሰጥ ከቀኑ 11፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወ/ወ/ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ክፍል ቢሮ ቁጥር 13 ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 16ኛው ቀን 2018 3:30 ጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡00 ሰአት ይክፈታል::
13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
14. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 13 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0914058789 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
15. መ/ቤቱ በቀረበለት የአሸናፊ ዋጋ መሰረት ባለው በጀት አጣጥሞ እቃወችን 20 % ጨምሮም ሆነ ቀንሶ መግዛት የሚችል መሆኑን ይገልጻል፡፡
ማሳሰቢያ ፡- ግዥ የሚፈጸመው በጥቅል አሽናፊ ከሆነዉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ፍርድ ቤት
