ድርጅታችን ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ለሚያከናውነው የኦዲት ስራ በ2025 ላወጣቸው ወጪዎችን እና ገቢዎች የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ዋና መ/ቤት
የኦዲተር ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ለሚያከናውነው የኦዲት ስራ በ2025 ላወጣቸው ወጪዎችን እና ገቢዎች የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
በመሆኑም ጨረታውን መወዳደር የምትፈልጉ ፍላጎቱ እና ብቃቱ ያላችሁ እንዲሁም የሚከተለውን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶች ጨረታውን መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
- ሕጋዊና በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የሞሉትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ ወይም ከቫት በፊት መሆኑን መገለጽ አለበት፡፡
- በኢትዮጵያ የኦዲት ስራዎችን እንዲሰራ ፈቃድ የተሰጠው።
- የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን በመስራት ልምድ ያለው ይህንንም በማረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
ለበለጠ መረጃ በ 0911808251 ወይም በአካል ጉርድ ሾላ አስናቀ ማስታወቂያ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ቅርንጫፍ ጀርባ ባለው ቢሮአችን በመቅረብ የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ዋና መ/ቤት
