Tender Detail

Tender Details

  • Company ዴይ ላይት ሽሮሜዳ አክሲዮን ማህበር
  • Address ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ሽሮሜዳ የገበያ አዳራሽ 108 ሱቆች ፊት ለፊት በጎ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 05 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911210363
  • Website
  • Deadline20 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-20 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

ድርጅታችን ዴይ ላይት ሽሮሜዳ አክሲዮን ማህበር አመታዊ ሒሳብ ምርመራውን ቀጥሎ በተቀመጡት መስፈርቶች ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ዴይ ላይት ሽሮሜዳ አክሲዮን ማህበር


 

የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ዴይ ላይት ሽሮሜዳ አክሲዮን ማህበር አመታዊ ሒሳብ ምርመራውን ቀጥሎ በተቀመጡት መስፈርቶች ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት

  1. ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት
  2. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ/የከፈለች
  3. በዋናው ኦዲተር መ/ቤት የተመዘገበ የሒሳብ ምርመራ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
  4. ተጫራቹ ለጨረታ የሚያስፈልገውን መረጃ ከድርጅቱ ቢሮ በመቅረብ እና በመውሰድ ታክስን ጨምሮ የሚያስከፍልበትን የአገልግሎት ዋጋ ረቂቅ እንዲሁም የሒሳብ ሰነዱ ከደረሰበት ጊዜ ጀምሮ የሒሳብ ምርመራውን አጠናቀው የሚያስረክቡበትን ጊዜ በመግለጽ የጨረታ ሰነዶቻቸውን በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰአት በመቅረብ በተጠቀሰው አድራሻ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡- አ/አ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ሽሮሜዳ የገበያ አዳራሽ 108 ሱቆች ፊት ለፊት በጎ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 05

ለማንኛውም መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር

0911210363/091121593/0911167230 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

ዴይ ላይት ሽሮሜዳ አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender