የሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የአ/ማ/ሩን በIFRS የተሠራዉን ሂሳብ ኦዲት የሚያደርጉ ተገቢዉን መስፈርት የሚያሟሉ ሠርቲፋይድ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ የአገልግሎት ስምምነት መፈፀምና ማሰራት ይፈልጋል።
የሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
የሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ባለአራት ፎቅ ቅይጥ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል በመገንባት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።
ስለሆነም ወደፊት የ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የአ/ማ/ሩን በIFRS የተሠራዉን ሂሳብ ኦዲት የሚያደርጉ ተገቢዉን መስፈርት የሚያሟሉ ሠርቲፋይድ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ የአገልግሎት ስምምነት መፈፀምና ማሰራት ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲቲንግ ቦርድ ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችለው የሙያ ፈቃድ ያገኘ እና የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
- ወቅታዊ የታደሠ ንግድ ፈቃድ ያለዉ፤
- የታደሠ የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ያለዉ፤
- የሥራ ልምድ መግለጫ ፤
- የአክሲዮን ማህበሩ ሂሳብ ለመመርመር ብቁ ባለሙያዎችን በሥራ ላይ ማሰማራት የሚችል፤
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች የመወዳደሪያ ሰነዶችን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ዘወትር በሥራ ሰዓት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልፅ አ/ማ/ሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታ የማይገደድ መሆኑን ስንገልፅ ጨረታዉ የሚከፈተዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጨረታዉ በተጠናቀቀዉ ቀን በ11ኛ ቀን በማዕግስቱ 4፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።
አድራሻ፡- ሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ልዩ ስሙ ሸገር ግራንድ ሞል
ስልክ:- 0911 41 11 19/0910 61 52 26
