Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline28 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security500,000.00
  • opening date2025-11-28 00:00:00
  • Categories Construction Equipment And Machinery

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ ካማሽ የመንገድ ስራ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ Sand maker machine ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ ካማሽ የመንገድ ስራ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ Sand maker machine ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የስራ ዝርዝር

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን

የጨረታ መክፈቻ ቀን

የጨረታ ማስከበሪያ

 

1

Sand maker machine

DCE/Mach/163/2025

ህዳር 19/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00

ህዳር 19/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 4:15

500,000.00

ስለሆነም: -

1. ተጫራቶች በዘርፉ የተሰማሩ ፤ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታከስ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንከ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditiona Bank Guarantee) (120 (አንድ መቶ ሃያ) Calendar days ፀንቶ የሚቆይ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፍኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምርያ መግዛት ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴከኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

7. አንድ ተጫራች ለአንድ ዕቃ መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ብራንድ ብቻ ነው :: በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

8. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር ቁጥር 0114-40-34-34/33

 

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 WWW.dce-et.com /Email:-info@dceet.com

ቃሊቲ ቶታል ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ

Save Tender