Tender Detail

Tender Details

  • Company ሮሆቦት ሳፖርቲንግ ኤንድ ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን
  • Address ሀዋሳ ከተማ ሲዳማ ባንክ ፊት ለፊት : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 64 12 37 80
  • Website
  • Deadline13 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-13 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

ሮሆቦት ሳፖርቲንግ ኤንድ ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የ 2023 እና 2024 (በፈረንጆች አቆጣጠር) የሒሳብ ሥራ አወዳድሮ በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሮሆቦት ሳፖርቲንግ ኤንድ ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሮሆቦት ሳፖርቲንግ ኤንድ ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የ 2023 እና 2024 (በፈረንጆች አቆጣጠር) የሒሳብ ሥራ አወዳድሮ በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች፡፡

  1. በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
  2. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ወይም /ቲን/ ያለው
  4. ቫት ተመዝጋቢ በጨረታው ለመሳተፍ የሚዳደሩበትን ዋጋ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለባቸው።

አድራሻ፡- ሀዋሳ ከተማ ሲዳማ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ:- 09 64 12 37 80/09 16 03 57 00

 

ሮሆቦት ሳፖርቲንግ ኤንድ ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን

 

Save Tender