Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0936008854
  • Website
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security200,000.00
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories Machinery Rental

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለመንገድ ስራ የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሸነሪዎችን እስከ ሥራ ቦታ ማለትም እስከ ቢላ ከተማ ድረስ ማቅረብ የሚችል ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለመንገድ ስራ የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሸነሪዎችን እስከ ሥራ ቦታ ማለትም እስከ ቢላ ከተማ ድረስ ማቅረብ የሚችል ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ የማሽኑ ኣይነት

1. ግሬደር 160 HP cater pillar (CAT) የተመረተበት ጊዜ እ.አ.አ. ከ2012 ወደዚህ የተመረተና 155 የፈረስ ጉልበት እና ከዚያ በላይ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡

2. እስከቫተር (excavator CATor Hitach) የተመረተበት ጊዜ እ.አ.አ. ከ2012 ወደዚህ የተመረተና 255 የፈረስ ጉልበት እና ከዚያ በላይ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

3. ዳምፕ ትራክ እና ሻወር ትራክ ለገረጋንት ጭነት የሚያገለግል፣

4. ቀላል ተሽከርካሪ (ፒከ አፐ) ለሰራተኞች እና ለነዳጅ ማመላለሻ የሚሆን ማቅረብ የሚችል፡፡

5. ሾዌር ትራh(13000 ሊትር) መንገድን ውሃ ለማጠጣት የሚውል፡፡

6. ሮለር (8-10) ለመንገድ ሥራ የሚያገለግል ማቅረብ የሚችል፡፡

የመወዳደሪያ መስፈርት፡-

L ማንኛውም ተጫራች የ 2017 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና ንግድ ፍቃዱ የታደስ መሆን አለበት ።

2 ማንኛውም ተጫራች የቫት(VAT)፣ ቲን(TIN) እና በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

3 ተጫራቾች የዕቃውን ዝርዝር የሚያገለግል ዶክሜንት (Specification of materials) የማይመለስ ብር 500.00 ( አምስት መቶ ብር ) ከፍሎ የጨረታ ዶከሜንት እስከ አሥራ አምስት (15) ቀን ከ24/2/2018 እስከ 12/3/2018 ዓ.ም ከጉደያ ቢላ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን ቀርበው/ መውሰድ አለበት፡፡

4 ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)ብቻ ለሁሉም ማሽኖች ከታወቀ በባንክየተደገፈ CPO ማስያዝ አለበት፡፡

5 ማንኛውም ተጫራች በዝዙበት ሠነድ ላይ የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አሽገው ኦሪጅናል ቴክኒክ እና ፋይናንስ እንዲሁም ኮፒ ፋይናንስ እና ቴከኒከ በተለያየ ፖስታ አሽገው ከርPO ጋር በአንድ ትልቅ ፖስታ አሽገው በጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15/03/2018 ቀን ማስገባት አለባቸው፡፡

 

6. ጨረታው በ15/3 /2018 ዓ.ም እስከ 3፡30 ሰዓት ቆይቶ በዚያው ቀን በ 4:00 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ባለጉዳዩም ሆነ ህጋዊ ተወካይ ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት እያግድም ፡፡

7. ማንኛውም ተጫራች ማሸነፉ ከተረጋገጠ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ 10% የማስያዝ ግዴታ አለበት፡፡

8. ጨረታውን ያሸነፈ የቅድመ ከፍያ (Advance Payment) ለመውሰድ ከታወቀ ባንh (Unconditional bond) ማቅረብ አለበት፡፡

9. ማንኛውም ተጫራቶች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ማሕተም እና ፊርማ ማድረግ አለባችሁ፡፡

10. ማንኛውም ተጫራች የማሽኑን ሊብሬ ማቅረብ አለበት ወይም ህጋዊ ውክልና ያለው ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ መቻል አለበት፡፡

11.ጨረታውን ያሸነፈ ተወዳዳሪ ውል ከፈፀመ በኋላ በውሉ መሠረት ማሽኖችን የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡

12. ጨረታውን ያሸነፈው እካል ቅድመ ከፍያ የሚከናወነው ማሽኑን ወረዳው እንደደረሰ ይሆናል፡፡

13. ማንኛውም ተጫራች ከጉዳዩ ጋር ቀጥተኛ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡

14. ማንኛውም ተጫራች withholding tax 2% ለመከፈል ግዴታ አለበት፡፡

15. ማንኛውም ተጫራች የማሽኑን መግለጫ (Specification) ማቅረብ አለበት፡፡

16. ጨረታውን ያሸነፈ አካል ከ3-5 ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ውል ካልፈፀመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

17. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስተጨማሪ በስልክ ቁጥር:- 0936008854/0917094668 ደውለው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የጉደያ ቢሳ ወረዳ የገንዘብና

ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

Save Tender