የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ ሥራ ለማሠራት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን ማሸነሪዎች መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አውዳደሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን (Sidama Roads Authority)
ለድጋሚ የወጣ የግል ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/001/2018
የማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ ሥራ ለማሠራት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን ማሸነሪዎች መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አውዳደሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የማሽነሪ ዓይነት |
ብዛት |
ጠቅላላ ሰዓት |
|
1 |
ግሬደር |
15 |
12,750 |
በዚሁ መሠረት፡-
1. ተጫራቾች አግባብነት ያለውን ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታከስ ከሊራንስ እንዲሁም የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የሚያሳይ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00(ሦስት መቶ ብር)ብቻ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለio(አስር)ተከታታይ ቀናት ከባለሥልጣኑ መ/ቤት ግዥ የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር -5 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንከ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና (Unconditional Bid) ከጠቅላላው ዋጋ 0.5% ሆኖ ከ500,000 ብር በላይ የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000 ብቻ CPO ወይም ባንክ ጋራንት በማሰራት ለብቻው በማሸግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንከ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለ180 ቀን ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡
4. የሚቀርቡ ማሽነሪዎች በሙሉ የፈረስ ጉልበታቸው፣ የስሪት ዘመናቸው እና ሌሎች መጫረቻ ሰነዱ ላይ የተገለጹ መስፈርቶችን የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡
5. የሚቀርቡ ማሽነርዎች ወደ ሥራ በሚሰማሩበት ጊዜ እና ከአንዱ ፕሮጀከት ወደ ሌላ ፕሮጀከት ማሽነሮችን ማንቀሳቀስ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ አሸናፊው ድርጅት በራሳቸው ወጪ አጓጉዘው ወጪው በባለስልጣኑ መ/ቤት የሚሸፈን ይሆናል።
6. የሚቀርቡ ማሽነሪዎች የኢንጂን ሰዓታቸው እና የነዳጅ አዲዮሜትር በትክክል የሚሰራ መሆን አለበት።
7. ከዚህ በፊት ከሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ውለታ ገብቶ በአፈጻጸም ችግር ምከንያት ማስጠንቀቂያ ተሰቶት ማሸነርዎችን ወደ ስራ ያላስገባና ውላቸው የተቋረጠ የማሽነር አከራይ ድርጅት የጨረታ ሰነዱን መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም፡፡
8. የጨረታ ሰነዱ በተጫራቶች መመርያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ /Bid Security/ፋይናሻል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒዎችን እንዲሁም ቴከኒካል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒ ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ ተካተውና በሁሉም ዶከመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዘኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከፍል ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያው ከቴከኒካል ሠነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት። ከላይ የተጠቀሰው ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የእረፍት ወይም የህዝብ በዓል ቀን ሆኖ ከዋለ በቀጣይ በሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡
9. በጨረታ ሰነድ ላይ የተጠቀሱትን የጨረታ መመሪያ እና ህጎች አለማከበር በመጫረቻ ሰነዶቻቸው በሁሉም ገጽ ላይ ማህተምና ፊርማ ያለማድረግ እና ያልተፈረመበት ሰረዝ ድልዝ ያለበት የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ከላይ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ በባለስልጣኑ መ/ቤት አደራሽ ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 0462-128-446 ደውስው ይጠይቁ።
ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን (ሀዋሳ)
