Tender Detail

Tender Details


አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ሕፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት


የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው መ/ቁጥር 27/2018 ዓ.ም

አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት.ቁ

የሎት ዝርዝር

የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብር

ሎትı

የደንብ ልብስ

1000.00

ሎት2

የሻይ ከበብ መስተንገዶ

1000.00

ሎት3

የኤሌከትሮኒክስ ጥገና

1000.00

 

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው

1. በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው::

2. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ::

3. የቫት ተመዝጋቢነት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የሚገኙና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።

5. የሚቀርበው ዋጋ ቫትን የጨመረ መሆን አለበት፡፡

6. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300.00 ብር (ሶስት መቶ ብቻ ብር) በመከፈል ከግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡

7. ዋጋ ለተሞላባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

9. የጨረታ ማቅረቢያ ጊዜው ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከ2፡30 እስከ 11፡15 ሰዓት ድረስ ይሆናል፡፡

10. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው አየር ላይ ከዋለ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 በት/ቤቱ አዳራሽ የሚከፈት ይሆናል፡፡11ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

11.ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ

ከኡራኤል ቤተከርስቲያን ወደ ቦሌ ብራስ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብሎ እከሱም ህንፃ ጀርባ

ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር 0115576172 ደውለው ይጠይቁን

ማሳሰቢያ

የጨረታ ሰነዱ ሲገባ ኦርጅናሉ እና ኮፒውን በመለየት በ2 ፖስታ ታሽጎ መግባት ይኖርበታል ፡፡ከላይየተጠቀሱት ማስረጃዎች በኮፒው የጨረታ ሰነድ ውስጥ መካከተት አለበት፡፡ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 8 ይሆናል፡፡

በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት

Save Tender