የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ።
የግንባታ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የስራ ዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፤ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT 15%"ተመዝጋቢ የሆናችሁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር “TIN” ያላችሁ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛ ቀን ጨረታው የሚከፈትበት ይሆናል፡ 16ኛ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም ካላንደር የሚዘጋው ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን የሚከፈት ይሆናል። የጨረታውን ሰነድ በአካል በመቅረብ ዝርዝር መጠይቆችን የያዘውን ሰነድ በማይመለስ በ500 ብር በካሽ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 69 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0910913798 / /በመደወል ጠይቆ መረዳት ይቻላል።
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
