Tender Detail

Tender Details

  • Company ገተር አክሲዮን ማህበር
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0911 518301
  • Website
  • Deadline10 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-10 00:00:00
  • Categories Audit Service

ገተር አክሲዮን ማህበር ከ 2018 ዓ/ም እስከ 2020 ዓ/ም ድረስ የማህበሩ ኦዲተሮች ሆነው ለተጠቀሱት ዘመናት የሚመረምርለትን ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ገተር አክሲዮን ማህበር


የኦዲት አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ገተር አክሲዮን ማህበር ከ 2018 ዓ/ም እስከ 2020 ዓ/ም ድረስ የማህበሩ ኦዲተሮች ሆነው ለተጠቀሱት ዘመናት የሚመረምርለትን ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችሱ፡፡

1. የኦዲተርነት የሙያ ፈቃድ፤

2. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር፤

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት

4. የዘመኑን ግብር ከፍሎ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፤

5. ከዚህ ቀደም ኦዲት ካደረጓቸው ድርጅቶች ወይንም ተቋማት የመልካም ስራ አፈጻጸም መግለጫ፤

6. የኦዲት ምርመራውን በሶስቱ አመታት ውስጥ ለእያንዳንዱ አመት የሚሰራበትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር እና ተጨማሪ እሴትን ጨምሮ በግልጽ መስፈር አለበት፡፡

7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማሟላት የሚገባቸውን ሕጋዊ ሰነድ እና ዋጋ የሚገልጽ ደብዳቤ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለማህበሩ ጽ/ቤት በማስገባት መወዳደር ይችላሉ፡፡

8. ተጫራቾች በማህበሩ አድራሻ ማለትም ከራስ ደስታ ሆስፒታል ወደ ዊንጌት በሚወስደው መንገድ ላይ ከሆስፒታሉ በግምት 300 ሜትር ላይ ገተር ሕንፃ ግራውንድ ላይ በሚገኘው የማህበሩ አስተዳደር ቢሮ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911 518301 ወይንም 0966 215350/52 ይጠቀሙ::

ገተር አክሲዮን ማህበር

Save Tender